ሊጉርኛFrom Wikipedia, the free encyclopedia ሊጉርኛ (Lìgure) የሮማንስ ቋንቋዎች ቤተሠብ አባል ሲሆን በተለይ በስሜን-ምዕራብ ኢጣልያ የሚገኝ ቀበሌኛ ነው። 500,000 የሚያሕሉ ተናጋሪዎች አሉት። ከጣልያ ውጭ ደግሞ ተመሳሳይ ቀበሌኞች በጎረቤት ክፍሎች ከፈረንሣይና ከሞናኮ እንዲሁም በኮርሲካ ደሴትና ሳርዲኒያ ደሴት ይገኛሉ። የሊጉርኛ ሥፍራ (ቢጫ በ ስሜን-ምዕራብ ጣልያ)
ሊጉርኛ (Lìgure) የሮማንስ ቋንቋዎች ቤተሠብ አባል ሲሆን በተለይ በስሜን-ምዕራብ ኢጣልያ የሚገኝ ቀበሌኛ ነው። 500,000 የሚያሕሉ ተናጋሪዎች አሉት። ከጣልያ ውጭ ደግሞ ተመሳሳይ ቀበሌኞች በጎረቤት ክፍሎች ከፈረንሣይና ከሞናኮ እንዲሁም በኮርሲካ ደሴትና ሳርዲኒያ ደሴት ይገኛሉ። የሊጉርኛ ሥፍራ (ቢጫ በ ስሜን-ምዕራብ ጣልያ)