ምግብ
ማንኛውም እይነት ነገር ልንምገበዉ እና ሊጠቅመን ሚችል / From Wikipedia, the free encyclopedia
ምግብ ወይም መብል ማናቸውም ሕያው ፍጡር (የሰው ልጅ፣ እንስሳ፣ ተክል ወዘተ.) ለቁመተ ሥጋ፣ ለጤንነት፣ የሚመገብ የሚበላው ነገር ሁሉ ነው። አብዛኛውም ምግብ የሚሆነው ንጥረ ምግብ ያለበት ተክል ወይም እንስሳ (ወይንም ፈንገስ) ነው። የንጥረ ምግቡ አይነቶች ለምሳሌ ካርቦሃይድሬት፣ ስብ፣ ፕሮቲን፣ ቪታሚንና ሚነራል ሲሆኑ እነዚህ በሕይወቱ ሴሎች ውስጥ ይዋሐዳሉ።
- (ይህ ሳይንስ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)