ሻሸመኔ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ሻሸመኔ በኢትዮጵያ የኦሮሚያ ክልል ከተማ ሲሆን በምስራቅ ሸዋ ዞንና በሻሸመኔ ወረዳ ይገኛል። በ1998 ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን እንደተመነው የ93,156 ሰው መኖሪያ ሲሆን ከነሱም 46,882 ወንዶችና 46,274 ሴቶች ይገኙበታል።[1]
በሌላ ገለልተኛ ትምና ደግሞ የ85,219 ሰው መኖሪያ ተደርጎ ተገምቷል። የከተማው አቀማመጥ በ7°11′ ሰሜን ኬክሮስ እና 38°35′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ነው።[2]