በትረ ሎሚFrom Wikipedia, the free encyclopedia በትረ ሎሚ በሰብትሮፒክ ክፍል የሚያድግ መራራ የሎሚ አይነት ፍራፍሬ ነው። ብዙ ጊዜ በትረ ሎሚ ከሌሎች የሎሚ አይነቶች ተለቅ ይላል፣ መራራነቱም ከሎሚ ያነሰ ግን ከብርቱካን የበዛ ነው። ሐምራዊ በትረ ሎሚ
በትረ ሎሚ በሰብትሮፒክ ክፍል የሚያድግ መራራ የሎሚ አይነት ፍራፍሬ ነው። ብዙ ጊዜ በትረ ሎሚ ከሌሎች የሎሚ አይነቶች ተለቅ ይላል፣ መራራነቱም ከሎሚ ያነሰ ግን ከብርቱካን የበዛ ነው። ሐምራዊ በትረ ሎሚ