ባልካኖችFrom Wikipedia, the free encyclopedia ባልካኖች በአውሮፓ ደቡብ-ምሥራው የሚገኝ ትልቅ አውራጃ ነው። ስሙ ከባልካን ተራሮች ተወሰደ። ባልካኖች በመልክዓምድር ረገድ - በመስመር ውስጥ። «ባልካኖች አገራት» - ብርቱካን የባልካኖች ልሳነ ምድር - ከአውሮጳ ሦስት ትልልቅ ልሳኖች ምሥራቃዊው ነው። በመልክዓምድር ረገድ፣ ባልካኖች ማለት ከዳኑብ ወንዝና ከሳቫ ወንዝ ደቡብ እስከ ባህር ድረስ ማለት ነው። በባህል ጥናት ረገድ፣ ግሪክ አገርና ቱርክ እንደ «ባልካኖች» አይቆጠሩም፣ ሮማኒያ፣ ሰርቢያ፣ ክሮኤሽያና ስሎቬኒያ በሙሉ «ባልካን አገራት» ይባላሉ።
ባልካኖች በአውሮፓ ደቡብ-ምሥራው የሚገኝ ትልቅ አውራጃ ነው። ስሙ ከባልካን ተራሮች ተወሰደ። ባልካኖች በመልክዓምድር ረገድ - በመስመር ውስጥ። «ባልካኖች አገራት» - ብርቱካን የባልካኖች ልሳነ ምድር - ከአውሮጳ ሦስት ትልልቅ ልሳኖች ምሥራቃዊው ነው። በመልክዓምድር ረገድ፣ ባልካኖች ማለት ከዳኑብ ወንዝና ከሳቫ ወንዝ ደቡብ እስከ ባህር ድረስ ማለት ነው። በባህል ጥናት ረገድ፣ ግሪክ አገርና ቱርክ እንደ «ባልካኖች» አይቆጠሩም፣ ሮማኒያ፣ ሰርቢያ፣ ክሮኤሽያና ስሎቬኒያ በሙሉ «ባልካን አገራት» ይባላሉ።