ተምር
From Wikipedia, the free encyclopedia
ተምር (ሮማይስጥ፦ Phoenix dactylifera) ከዘምባባ አስተኔ የሆነ የዛፍ ዝርያና ከዚሁ ዛፍ የወጣው ፍራፍሬ ነው።
ተምር ከዛፍ የመጣ ተፈጥሮአዊ ከረሜላ ስለሚመስል፣ ከጥንት ጀምሮ በተለይ በመካከለኛው ምሥራቅ አገሮች ተወድቷል።
- የተምር ዘምባቦች - ሞሮኮ
- የተምር ዘምባቦች - ሞሮኮ
- ተምር በዛፍ ላይ ሲፈራ
- የተምር አይነት (ኅድራዊ)
- የተምር አይነት (መጁል)
- የተምር ሸያጭ - ኩወይት
- የዓለም ተምር ውጤት - 2012