አውሬ አህያ
From Wikipedia, the free encyclopedia
አውሬ አህያ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ አጥቢ እንስሳ ነው። ኣውሬ ኣህያ በሮማይስጥ Equus africanus ይባላል።
More information ?አውሬ አህያ, ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ ...
?አውሬ አህያ | ||||||||||||||
---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|
ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ | ||||||||||||||
| ||||||||||||||
Equus africanus | ||||||||||||||
Close
ለማዳ አህያ የመጣ ከዚህ ዝርያ ነው። የዝርያውም 3 ንዑስ-ዝርያዎች ፦
- E. africanus somaliensis የሱማሌ አውሬ አህያ - 575 ብቻ ቀርተዋል።
- E. africanus africanus የኖብያ አውሬ አህያ - እንደ ጠፋ ይታስባል፣ ወይም በሱዳን-[ግብጽ]] ጠረፍ ቀርተዋል።
- E. africanus asinus አህያ (ለማዳ፣ በአለም ዙሪያ)
አውሬ አህያ በጥንት እስከ ሊቢያ ድረስ ተገኝቶ የለማዳው አህያ መገኛ ስሜን-ምሥራቅ አፍሪካ መሆኑ ሊገመት ይቻላል።