የመንግሥት ሃይማኖትFrom Wikipedia, the free encyclopedia የመንግሥት ሃይማኖት በአንድ መንግሥት ዘንድ የተመሠረተ ሃይማኖት ወይም ይፋዊ እምነት ነው። ይህ ሲባል ግን የተመሠረተው ሃይማኖት መሪዎች የመንግሥቱ መሪዎች አይደሉም፤ እንደዚህ ከሆነ ግን ያው መንግስት «Theocracy» ይባል ነበር። 'የተመሠረተው ሃይማኖት' ማለት በመንግሥት የተደገፈው እምነት ወይም ትምህርት የሚመለከት ነው። ዛሬ በዓለሙ የሚገኙት መንግሥታዊ ሃይማኖቶች። መንግሥታዊ ሃይማኖቶችና ዋና ሃይማኖቶች በየአገሩ የሚያሳይ ሌላ ካርታ
የመንግሥት ሃይማኖት በአንድ መንግሥት ዘንድ የተመሠረተ ሃይማኖት ወይም ይፋዊ እምነት ነው። ይህ ሲባል ግን የተመሠረተው ሃይማኖት መሪዎች የመንግሥቱ መሪዎች አይደሉም፤ እንደዚህ ከሆነ ግን ያው መንግስት «Theocracy» ይባል ነበር። 'የተመሠረተው ሃይማኖት' ማለት በመንግሥት የተደገፈው እምነት ወይም ትምህርት የሚመለከት ነው። ዛሬ በዓለሙ የሚገኙት መንግሥታዊ ሃይማኖቶች። መንግሥታዊ ሃይማኖቶችና ዋና ሃይማኖቶች በየአገሩ የሚያሳይ ሌላ ካርታ