የማይክል አንጄሎ ስራዎች በከፊል
From Wikipedia, the free encyclopedia
ከዚህ በታች የሚታዩት ዝርዝር ስራዎች የቅርጽ የስእል እና የሕንጻ ስራዎች የኢጣሊያዊው እንደገና መወለድ አርቲስት ማይክል አንጄሎ ቡናሮቲ. የጠፉ ስራዎቹም ታክለዋል ነገር ግን ውል ተዋውሎ ያልሰራቸው አልታከሉም። ማይክል አንጄሎ ብዙ የስእል እና የግጥም ስራዎችን ለአለም አበርክቶ አልፏል።