የማይክሮኔዥያ ተባባሪ ክፍላገሮች
From Wikipedia, the free encyclopedia
የማይክሮኔዥያ ተባባሪ ክፍላገሮች በሰላማዊ ውቅያኖስ የሚገኝ የደሴቶች አገር ነው። ዋና ከተማው ፓሊኪር ነው።
Quick Facts የማይክሮኔዥያ ተባባሪ ክፍላገሮችFederated States of Micronesia ...
የማይክሮኔዥያ ተባባሪ ክፍላገሮች |
||||||
---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
ብሔራዊ መዝሙር: "Patriots of Micronesia" |
||||||
ዋና ከተማ | ፓሊኪር | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | እንግሊዝኛ | |||||
መንግሥት {{{ ፕሬዝዳንት ምክትል ፕሬዝዳንት |
ፒተር ክርስቲያን ዮሲዎ ጆርጅ |
|||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) |
702 (177ኛ) |
|||||
የሕዝብ ብዛት የ2015 እ.ኤ.አ. ግምት |
102,800 [1] (184ኛ) |
|||||
ገንዘብ | የአሜሪካ ዶላር | {{{የምንዛሬ_ኮድ}}} | ||||
የሰዓት ክልል | UTC +10 እስከ +11 | |||||
የስልክ መግቢያ | +691 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ዶሜን | .fm |
Close
ዋናው ኢንዱስትሪ ከውቅያኖስ አሣ በተለይም ጦን ማጥመድ ነው። የመቆያ ግብርና ብቻ አለ፤ ዋና ምርቶቹም ኮኮነት ዘምባባ፣ ሙዝ፣ አሬካ ዘምባባ፣ ካሳቫ፣ ስኳር ድንች ናቸው። እንግሊዝኛ የሥራ ቋንቋና መደበኛው ቋንቋ ነው፤ የተለያዩ የልዩ ልዩ ደሴቶች ኗሪ ቋንቋዎች አሉ።