የኔዘርላንድ አንቲሊዝFrom Wikipedia, the free encyclopedia የኔዘርላንድ አንቲሊዝ ከ1947 እስከ 2003 ዓም. ድረስ በካሪቢያን ባህር የተገኘ የኔዘርላንድስ ደሴት ግዛት ነበረ። የኔዘርላንድ አንቲሊዝ ሥፍራ በ2003 ዓም ሀገሩ ወደ ተለያዩ ግዛቶች ተከፋፈለ፤ እነርሱም አሩባ፣ ኪውረሳው፣ ስንት ማርትን፣ እና ካሪቢያን ኔዘርላንድ ናቸው። (ይህ አጭር መልክዐ ምድር ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)
የኔዘርላንድ አንቲሊዝ ከ1947 እስከ 2003 ዓም. ድረስ በካሪቢያን ባህር የተገኘ የኔዘርላንድስ ደሴት ግዛት ነበረ። የኔዘርላንድ አንቲሊዝ ሥፍራ በ2003 ዓም ሀገሩ ወደ ተለያዩ ግዛቶች ተከፋፈለ፤ እነርሱም አሩባ፣ ኪውረሳው፣ ስንት ማርትን፣ እና ካሪቢያን ኔዘርላንድ ናቸው። (ይህ አጭር መልክዐ ምድር ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)