ንጉሥበንጉሣዊ አገዛዝ ራስ ላይ ያለ ሰው / From Wikipedia, the free encyclopedia ንጉሥ በንጉሳዊ ሥርዓት ውስጥ ሥርዓቱን የሚመራው ሰው መጠሪያ ነው። ይህ ንጉሥ በአብዛሀኛው ጊዜ ለወንድ ሲሆን ለዚሁ ተጣማሪ የሆነች ሴት መሪ ንግሥት ትባላለች። ንግስና የሚገኘው በተለምዶ በዘር ወይንም በውርስ ሲሆን የሚቆየውም እስከ ዕለተ-ሞት አልያም ቀጣይ ውርስ እስከሚደረግ ድረስ ነው። ፅኛዥሬኞ የሩሲያ ንጉሳዊ አገዛዝ ዘውድ
ንጉሥ በንጉሳዊ ሥርዓት ውስጥ ሥርዓቱን የሚመራው ሰው መጠሪያ ነው። ይህ ንጉሥ በአብዛሀኛው ጊዜ ለወንድ ሲሆን ለዚሁ ተጣማሪ የሆነች ሴት መሪ ንግሥት ትባላለች። ንግስና የሚገኘው በተለምዶ በዘር ወይንም በውርስ ሲሆን የሚቆየውም እስከ ዕለተ-ሞት አልያም ቀጣይ ውርስ እስከሚደረግ ድረስ ነው። ፅኛዥሬኞ የሩሲያ ንጉሳዊ አገዛዝ ዘውድ