ኦሪት ዘኊልቊ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ኦሪት ዘኊልቊ በመጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳንና በኦሪት አራተኛው መጽሐፍ ነው። ሙሴ እብራውያንን ከሲና ልሳነ ምድር እስከ ከነዓን ጠረፍ ድረስ ሲመራቸው ይተርካል። በዚህ ውስጥ ያሉት ሕግጋት ወይም ትአዛዛት በሕገ ሙሴ ውስጥ ይቆጠራሉ።
ይህ ፡ አጭር ፡ ሃይማኖት ፡ ነክ ፡ ጽሑፍ ፡ መሠረት ፡ ወይም ፡ መዋቅር ፡ ነው። እርስዎ ፡ ሊያስፋፉት ፡ ይችላሉ!