እሑድ፣ ዲሴም 14 2025

Remove ads
Most read
Thumbnail
Thumbnail

ሥነ-ፍጥረት

ሰው ከምን ተፈጠረ

ሥነ-ፍጥረት ማለት ልዑል እግዚአብሔር በእውቀቱ ሰማይን፣ ምድርን፣ እንዲሁም በእነርሱ ውስጥ የሚገኙትን ሁሉ ከምንም ወይም ካለመኖር ወደ መኖር አምጥቶ ብቁ ንቁ የሆኑ ሥነ-ፍጥረት የፈጠረበትን ሁኔታና ሥርዓት የምንማርበት ትምህርት ነው፡፡ ሥነ-ፍጥረት ማለት የፍጥረት መበጀት ማለት ነው፡፡ ይህ የሚታየው ዓለምና በውስጡ ያለው ሁሉ ከዚህ የሚታየው ዓለም ውጭም ያለው የማይታይ ዓለምና በውስጡ ያሉት ረቂቃን ፍጥረታት ሁሉ በእግዚአብሔር ተፈጥረዋል፡፡ /ዘፍ.1፣1 መዝ.101፣25 ኢሳ.66፣1-2 ዕብ.11፣3/ እግዚአብሔር ግዙፉንና ረቂቁን ዓለም የፈጠረው ከምንም ተነስቶ የሚያግናኛቸውና የሚያዋህደው ነገር ሳይኖረው/እምኀበ አልቦ/ ነው፡፡ /መዝ.32፣9 2ኛ መቃ.14፣10 ጥበብ.11፣18 የሐ.ሥራ 17፣24 ዕብ.11፣3 መዝ.148፣5እግዚአብሔር ፍጥረታትን የፈጠረው ሰውንና መላእክትን ስሙን ለመቀደስ ክብሩን ለመውረስ ሲሆን የተቀሩትን ፍጥረታት ግን ለአንክሮ ለተዘክሮ ለምግበ ስጋ ለምግበ ነፍስ ነው። /መዝ.148፣1-3 ራዕ4፣11 የሐ.ሥራ14፣17 ሮሜ.1፣20/ እግዚአብሔር ፍጥረታትን ሁሉ ፈጥሮ ያከናወነው በስድስት ቀናት ውስጥ ነው፡፡ /ዘፍ2 እና ዘጸ.20፣9-11/ በእነዚሀ ቀናት የተፈጠሩት ፍጥረታት እያንዳንዳቸው ቢቆጠሩ ፍጡር ተናግሮ አይፈጽመውም ነበር፡፡ ነገር ግን በባሕርያቸው በአኗኗራቸው በ22 ይመደባሉ፡፡ ኩፋሌ 3፣9 የተፈጠሩትም በሦስት መንገድ ነው፡፡ ይኸውም፡-በዝምታ /በአርምሞ/ በመናገር /በነቢብ/ በመስራት /በገቢር/ ናቸው፡፡
97 views
Thumbnail
Thumbnail

ማንችስተር ዩናይትድ

እንግሊዝኛ የእግር ኳስ ክለብ

ማንችስተር ዩናይትድ የእግር ኳስ ቡድን ሲሆን በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ውስጥ ዋና ተካፋይ ነው። የሚጫወተው በራሱ ሜዳ ኦልድ ትራፎርድ ውስጥ ነው። ክለቡ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 20 የሊግ ዋንጫዎችን በማንሳት ሪከርድ ያለው ሲሆን 13 ጊዜ የኤፍ ኤ ካፕ ዋንጫ በማንሳትም ታሪክ ያለው ክለብ ነው። በሀብት እና በደጋፊ ብዛት ታላላቅ ከሆኑት የአለማችን ውጤታማ ክለቦች ቀዳሚው ነው። ይህ ቡድን በቅጽል ስሙ ቀያይ ሰይጣኖች ወይም በእንግሊዝኛው The Red Devils በመባል ይታወቃል። ክለቡ የተመሰረተው በ.አ.አ. 1878 Newton Heath LYR F.C. በሚባለው የመጀመሪያ መጠሪያው ነበር። ከዚያም የሀገሪቱን ሊግ የተቀላቀለው እ.አ.አ. በ1892 ነበር. ከ1938 እ.አ.አ. ጀምሮ የሀገሪቱ ዋና የእግር ኳስ ክፍል መጫወት ጀመረ። የአውሮፓን ዋንጫ በእ.አ.አ. 1968 በማሸነፍ እና የሶስትዮሽ ዋንጫን እ.አ.አ. በ1999 በማሳካት የመጀመሪያው የእንግሊዝ ክለብ ነው። እ.አ.አ. በኖቬምበር 6፣ 1986 የቡድኑ ዋና አሰልጣኝ ሰር አሌክስ ፈርጉሰን ይባላሉ።
61 views
Show more