ሃንሺን ነብርFrom Wikipedia, the free encyclopedia ሃንሺን ነብር(ጃፓን:阪神タイガース) የጃፓን ቤዝቦል ቡድን ነው። በ1935 ዓ.ም. ተመሠረተ፣በጃፓን ቤዝቦል እየተስፋፋ በመምጣቱ የአድናቂዎቹ ቁጥር ጨመረ።በአሁኑ ጊዜ በጃፓን ውስጥ በጣም ተወዳጅ የቤዝቦል ቡድን ናቸው።
ሃንሺን ነብር(ጃፓን:阪神タイガース) የጃፓን ቤዝቦል ቡድን ነው። በ1935 ዓ.ም. ተመሠረተ፣በጃፓን ቤዝቦል እየተስፋፋ በመምጣቱ የአድናቂዎቹ ቁጥር ጨመረ።በአሁኑ ጊዜ በጃፓን ውስጥ በጣም ተወዳጅ የቤዝቦል ቡድን ናቸው።