ሆርሄ ፉሲሌ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ሆርሄ ሲሮ ፉሲሌ ፔርዶሞ (ኅዳር ፲ ቀን ፲፱፻፸፯ ዓ.ም. ተወለደ) ኡራጓያዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። ለሳንቶስ ክለብ የሚጫወት ሲሆን የኡራጓይ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን አባል ነው።
(ይህ ስለ ስፖርት ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)
Quick Facts ሆርሄ ፉሲሌ ...
ሆርሄ ፉሲሌ |
|||
---|---|---|---|
ፉሲሌ ለፖርቶ ሲጫወት፣ 2010 እ.ኤ.አ.
|
|||
ሙሉ ስም | ሆርሄ ሲሮ ፉሲሌ ፔርዶሞ | ||
የትውልድ ቀን | ኅዳር ፲ ቀን ፲፱፻፸፯ ዓ.ም. | ||
የትውልድ ቦታ | ሞንቴቪድዮ፣ ኡራጓይ | ||
ቁመት | 178 ሳ.ሜ. | ||
የጨዋታ ቦታ | ተከላካይ | ||
ፕሮፌሽናል ክለቦች | |||
ዓመታት | ክለብ | ጨዋታ | ጎሎች |
2002–2007 እ.ኤ.አ. | ሊቨርፑል ሞንቴቪድዮ | 30 | (2) |
2006–2007 እ.ኤ.አ. | → ፖርቶ (ብድር) | 18 | (1) |
ከ2007 እ.ኤ.አ. | ፖርቶ | 101 | (1) |
2012 እ.ኤ.አ. | → ሳንቶስ (ብድር) | 0 | (0) |
ከ2014 እ.ኤ.አ. | ናስዮናል | ||
ብሔራዊ ቡድን | |||
ከ2006 እ.ኤ.አ. | ኡራጓይ | 43 | (0) |
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ነሐሴ ፳፯ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም. (UTC) ድረስ ትክክል ናቸው። የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ሰኔ ፲፪ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። |
Close