መተሓራ ስኳር የእግር ኳስ ክለብ
From Wikipedia, the free encyclopedia
መተሓራ ስኳር የእግር ኳስ ክለብ በኦሮሚያ፣ ኢትዮጵያ የሚገኝ የእግር ኳስ ክለብ ነው። በአሁኑ ጊዜ ከመተሓራ ስኳር ፋብሪካ ጋር ግንኙነት የለውም። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አባል ሲሆን መቀመጫው ወንጂ ስታዲየም ነው።
(ይህ ስለ ስፖርት ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)