From Wikipedia, the free encyclopedia
መሉጌታ አዱኛ ዳዲ
ተወልዶ ያደገው በሰሜን ሸዋ ሰላሌ ተብላ በምትጠራው ሲሆን እድሜወው ለትምርት እንደደረሰ የመጀመርያ ደረጃ ትምህርቱን ሒደቡ አቦት አንደኛ ደረጃ ት/ቤት የተከታተለ ሲሆን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን በባሌ በአዲስ አበባ የተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች ተምሮአል የመጀመርያ ደረጃ ዲግሪ ከ አዲስ አበባ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን ደሞ ከ ሀዋሳ በ Economics የተመረቀ ሲሆን አሁን ላይ ተወልዶ ባደገበት ሀገሩ ሰላሌ ላይ በinvestment ዘርፍ ተሰማርቶ 4 የጤና ኬላዎች 11 በላይ የመጀመርያ ደረጃ ተ/ቤቶች በግሉ ለህብረተሰቡ ያበረከተ ሲሆን ከዚህም በተጨማሪ 80 አባ ወራዎች በየወሩ 5ሺ ድጓማ ያደርጋል
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.
Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.