መድፈኛFrom Wikipedia, the free encyclopedia መድፈኛ ነገሮች እንዳያፈሱ እርስ በርሳቸው በማጋጠም የሚደፍን ማሽን ነው። መድፈኛወች ብዙ አይነት ቅርጽን ሊይዙ ይችላሉ። ከመድፈኛ አይነቶች ጋስኬት፣ የፒስተን ቀለበት፣ ወዘተ... ይገኙበታል። ጋስኬቶች (መድፈኛወች))
መድፈኛ ነገሮች እንዳያፈሱ እርስ በርሳቸው በማጋጠም የሚደፍን ማሽን ነው። መድፈኛወች ብዙ አይነት ቅርጽን ሊይዙ ይችላሉ። ከመድፈኛ አይነቶች ጋስኬት፣ የፒስተን ቀለበት፣ ወዘተ... ይገኙበታል። ጋስኬቶች (መድፈኛወች))