ማክሲሚሊያኖ ፔሬራ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ቪክቶሪዮ ማክሲሚሊያኖ ፔሬራ ፓኤዝ (ሰኔ ፩ ቀን ፲፱፻፸፮ ዓ.ም. ተወለደ) ኡራጓያዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። ለቤንፊካ ክለብ የሚጫወት ሲሆን የኡራጓይ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን አባል ነው።
(ይህ ስለ ስፖርት ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)
Quick Facts ማክሲ ፔሬራ ...
ማክሲ ፔሬራ |
|||
---|---|---|---|
2017
|
|||
ሙሉ ስም | ቪክቶሪዮ ማክሲሚሊያኖ ፔሬራ ፓኤዝ | ||
የትውልድ ቀን | ሰኔ ፩ ቀን ፲፱፻፸፮ ዓ.ም. | ||
የትውልድ ቦታ | ሞንቴቪድዮ፣ ኡራጓይ | ||
ቁመት | 173 ሳ.ሜ. | ||
የጨዋታ ቦታ | ተከላካይ | ||
የወጣት ክለቦች | |||
ዓመታት | ክለብ | ጨዋታ | ጎሎች |
ዲፌንሶር | |||
ፕሮፌሽናል ክለቦች | |||
2002–2007 እ.ኤ.አ. | ዲፌንሶር | 118 | (25) |
ከ2007 እ.ኤ.አ. | ቤንፊካ | 179 | (7) |
ብሔራዊ ቡድን | |||
ከ2005 እ.ኤ.አ. | ኡራጓይ | 93 | (3) |
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ሚያዝያ ፳፰ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ሰኔ ፳፪ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። |
Close