ማይክል ጃክሰን
From Wikipedia, the free encyclopedia
ማይክል ጃክሰን እጅግ ተወዳጅና ዝነኛ የአሜሪካ ዘፋኝና ደናሽ ስለሆነ «የፖፕ ንጉሥ» በሚል ይታወቃል። ነሐሴ 23 ቀን 1950 ዓ.ም. ተወልዶ በሰኔ 18 ቀን 2001 ዓ.ም. ዐረፈ። በመሰረቱ ማይክል ዘፋኝ ብቻ ሳይሆን የሙዚቃ ፕሮዲውሰር እና ዜማ ደራሲ ነበር።
(ይህ ስለ ሰው ሕይወት የሆነ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)
ማይክል ጃክሰን the billie jean,smooth criminal,bad,this is it,black or white ......የመሳሰሉ ሙዚቆች አሉት።