![cover image](https://wikiwandv2-19431.kxcdn.com/_next/image?url=https://upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/7/79/Ricardo_Osorio.jpg/640px-Ricardo_Osorio.jpg&w=640&q=50)
ሪካርዶ ኦሶሪዮ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ሪካርዶ ኦሶሪዮ ሜንዶዛ (መጋቢት ፳፩ ቀን ፲፱፻፸፪ ዓ.ም. ተወለደ) ወሓካ፣ ሜክሲካዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። በአሁኑ ጊዜ ለሞንተሬይ በተከላካይነት ይጫወታል።
![](http://upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/3/34/Sports_and_games.png/40px-Sports_and_games.png)
Quick Facts ሪካርዶ ኦሶሪዮ ...
ሪካርዶ ኦሶሪዮ |
|||
---|---|---|---|
![]() |
|||
ሙሉ ስም | ሪካርዶ ኦሶሪዮ ሜንዶዛ | ||
የትውልድ ቀን | መጋቢት ፳፩ ቀን ፲፱፻፸፪ ዓ.ም. | ||
የትውልድ ቦታ | ኋኋፓን ዴ ሊዮን፣ ወሓካ፣ ሜክሲኮ | ||
ቁመት | 173 ሳ.ሜ. | ||
የጨዋታ ቦታ | ተከላካይ | ||
ፕሮፌሽናል ክለቦች | |||
ዓመታት | ክለብ | ጨዋታ | ጎሎች |
2000-2001 እ.ኤ.አ. | ክሩዝ አዙል ሂዳልጎ | 25 | (0) |
2001-2006 እ.ኤ.አ. | ክሩዝ አዙል | 118 | (0) |
2006-2010 እ.ኤ.አ. | ቪ.ኤፍ.ቢ. ስቱትጋርት | 73 | (1) |
ከ2010 እ.ኤ.አ. | ሞንተሬይ | 32 | (1) |
ብሔራዊ ቡድን | |||
ከ2003 እ.ኤ.አ. | ሜክሲኮ | 82 | (1) |
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ግንቦት ፳ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ግንቦት ፳ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። |
Close