From Wikipedia, the free encyclopedia
ሮማርዮ ሪከርድስ ባለፉት 15 ዓመታት በሙዚቃ አሳታሚነት እንዲሁም አከፋፋይነት የካበተ ልምድ ያለው ሲሆን አሁን ደግሞ በፊልም ስራዎች በሙዚቃ ክሊፖች እንዲሁም አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ሙሉ የፕሮዳክሽን ስራ ጀምራል፤፤ ሮማርዮ ሪከርድስ በኢትዮጵያ ሰፊ የስርጭት አድማሱን በማስፋት በአሁኑ ወቅት ተመራጭ የሙዚቃ አሳታሚ እና አከፋፋይ መሆኑ ተመስክሮለታል በቅርቡም ኦንላይን የሙዚቃ ገብያ በኢትዮጵያ ለመጀመር በዝግጅት ነይ ነን በተጨማሪም ሮማርዮ ሪከርድስ ራሱን ወደ ኢንተርቴመንት ካምፓኒ ለማሳደግ ከኢትዮጵያ ውጭ ካሉ የውጭ ሀገር ተመሳሳይ ካምፓኒዎች ጋር ለመስራት በዝግጅት ላይ ነው፡፡ ይህም የኢትዮጵያን ሙዚቃ አለም አቀፍ ተቀባይነት እንዲያገኝ የበኩላችንን ድረሻ ለመወጣት የረዳናል፡፡ ልዩነቱ
የዚህ መጣጥፍ የማያደላ ዝንባሌ ያለው ሁናቴ መኖሩ አጠያያቂ ጉዳይ ነው። (መግለጫውን በውይይት ገጽ ላይ ይፈልጉ።) |
በቅርቡ ለህዝብ ያቀረባቸው ስራዎች ውስጥ 1. በሙዚቃ አልበም ደረጃ
2. በሙዚቃ ክሊፖ
3. በፊልም ስራዎች
የሐመልማል አባተ ያደላል አልበም በኢትጵያ ከፍተኛ ሽያጭ ያስመዘገበ በግጥም እና በዜማ ደረጃውን የጠበቀ አሬንጅመንቱን እና ማስተሪንግ ታላቁ የሙዚቃ አቀናባሪ abegaz s.kibrework የተካፈለበት አልበም ነው በዝህ የሙዚቃ አልበም ላይ ሮማርዮ ሪከርድስ ከ አመል ፕሮዳክሽን ጋር በመጣመር በቅንጅት የተሰራ ምርጥ አልበም ነው የተወዳጁን አርቲስት ቴዎድሮስ ታደሰን ዛሬ አልበም በግጥም እና በዜማ ደረጃውን የጠበቀ አሬንጅመንት የህንድ አገር እና የአገር ውስጥ ሙያተኞች የተካፈሉበት አልበም ነው የህ አልበም በመላው አለም ዮዮ ሪከርደስ ፕሮዲውስ ያደረገው ሲሆን ከፍተኛ ሽያጭ ያስመዘገበ አልበም በመሆን የተመዘገበ ነው።
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.
Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.