ሰሊና ጎመዝ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ሰልና ሜሪ ጎመዝ (ተወለደች ሀምሌ ፲፬፣ ፲፱፻፹፬) አሜሪካዊት ዘፋኝና ተዋናይት ናት። ሰልና፣ የትወና ህይወቷ ገና በልጅነቷ ሲጀምር ተሳትፋ ባርኒ ኤንድ ፍረንድስ የተለቭዥን ተከታታይ ላይ (፲፱፻፺፬-፲፱፻፺፮) እና በዛው የእድሜ ክልል ውስጥ አለክስ ሩሶ የተባለ ገጸ ባህሪን በድዝኒ ቻነል የተለቭዥን ተከታታይ ውዘርድ ኦቭ ዌቭርሊ ፕሌስ (፲፱፻፺፱-፳፻፬) ላይ ተጫውታ ወደ ዝናው መጣች እንደ ተዋናይት፤ እንደ አቀንቃኝት ከፖፕ ሮክ ቡድኗ ሰልና ጎመዝ & ዘ ሲንጋ እውቅና ብታገኝም የአሁን እሷነቷ በይበልጥ መገንባት የጀመረው በግል ባደረገችው ጉዞ ነው የመጀመሪያ አልበሟ እስታርዝ ዳንስ በ፳፻፭ ተለቀቀ የመጀመሪያ ምርጥ አስር ሙዚቃዋን የያዘው።
እስከ ፳፻፱ ድረስ ሰልና ሽጣለች ከ፯ ሚልየን በላይ አልበሞች እና ከ፳፪ ሚልየን በላይ ነጠላዎች በአለምአቀፍ ይህ መረጃ ቢልቦርድን መሰረት አድርጎ። የተለያዩ ሽልማቶችን ስትወስድ ቢልቦርድ ሰይሟት ነበር "የአመቱ እንስት" በ፳፻፱። ማህበራዊ ድረገጾች ላይ አያሌ ክተላዎች ሲኖሯት በአንድ ወቅት ይበልጡን ተከታዮች በማፍራት ቀዳሚ ነበረች እንደ ግለሰብ፣ እንስትግራም ላይ። የሰልና ሌሎች የስራ ሙከራዎች ይካተታሉ፦ የመቀባቢያ፣ የአልባሳት፣ የሽቶ፣ እና የእጅ ቦርሳ ስራ ሙከራዎች። ሰልና ከብዙ ረጂ ተቋማትጋ አብራ የሰራች ሲሆን አገልግላለችም እንደ የዩንሰፍ አምባሳደር ከእድሜዋ ፲፯ ጀምሮ።