From Wikipedia, the free encyclopedia
ሰይፉ በኢቢኤስ በኢቢኤስ ቴሌቪዥን ላይ በየእሑድ ሌሊት ከኢትዮጵያ አዲስ አበባ እስቱዲዮ የሚሠራጭ የሌሊት ውይይት ትርዒት ነው። ከ2006 ዓም ጀምሮ ለዘጠና ደቂቃ ከአስተናጋጁ ሰይፉ ፋንታሁን ይቀርባል። እንደ አሜሪካ አገር የሌሊት-ውይይት ልማድ በመምሰል፣ አስቂኝ ክፍሎች፣ የቀልድ ንግግሮች፣ ሙዚቃዊ ትርዕይቶችና የዝነኛ ቆይታዎችም ያቀርባል።
እንደ በርካታ አሜሪካዊ ትዕይንቶች ስልት፣ የተመሠረተውን ስድስት ክፍል ፎርማት ይከተላል። በዘልማድ እነኚህም ፮ ክፍሎች፡
የሰይፉ መጀመርያ ንግግር ከወቅታዊ ጉዳዮች የሚለቀም ነው። አንዳንዴም በማህበራዊ ሚዲያ ላይ የተገኙ ስዕሎች ወይም ክሊፖች ያሳያል።
በአስቂኝ ክፍሎቹ በዘልማድ ሰይፉ ከተመልካቾች ጋራ ጨዋታ ያደርጋል፣ ወይም ከእንግዳው ጋር አስቂኝ ትርዒት ያደርጋል።
ዝነኛ እንግዶቹ ከሰፊ ባሕላዊ ምንጮች የሚመጡ ሲሆን ተዋናውያን፣ ደራስያን፣ አትሌቶችና ፖለቲከኞች ሆነዋል።[1][2]
እንዲሁም ትርዒቱ የራሱን «ሀበሻ ባንድ» ይኖረዋል።
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.
Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.