ሰዴላ ቡከር ማርሊ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ሰዴላ ቡከር ማርሊ (ጁላይ 23 ቀን፣ 1926 እ.ኤ.አ. እስከ ኤይፕሪል 8 ቀን፣ 2008 እ.ኤ.አ.) የዕውቁ የሬጌ ሙዚቀኛ ቦብ ማርሊ እናት ሲሆኑ ዘፋኝ እና ፀሐፊም ነበሩ። የትውልድ ሥማቸው ሰዴላ ማኮልም ይባል ነበር የተወለዱትም በጃማይካ ውስጥ በቅዱስ አን የቤተክርስቲያን ማህበር ነበር።
(ይህ ስለ ሰው ሕይወት የሆነ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)