ሲቦኒሶ ጋክሳ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ሲቦኒሶ ጋክሳ (መጋቢት ፳፰ ቀን ፲፱፻፸፮ ዓ.ም. ተወለደ) ደቡብ አፍሪካዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። በአሁኑ ጊዜ ለሊየርሲ ክለብና የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን በተከላካይነት ይጫወታል።
(ይህ ስለ ስፖርት ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)
Quick Facts ሲቦኒሶ ጋክሳ ...
ሲቦኒሶ ጋክሳ |
|||
---|---|---|---|
ሙሉ ስም | ሲቦኒሶ ፓ ጋክሳ | ||
የትውልድ ቀን | መጋቢት ፳፰ ቀን ፲፱፻፸፮ ዓ.ም. | ||
የትውልድ ቦታ | ደርባን፣ ደቡብ አፍሪካ | ||
ቁመት | 185 ሳ.ሜ. | ||
የጨዋታ ቦታ | ቀኝ ተካላካይ | ||
የወጣት ክለቦች | |||
ዓመታት | ክለብ | ጨዋታ | ጎሎች |
ኢንዱና ሎትዝ | |||
ኔ.ማ.ሜ.ዩ | |||
ፕሮፌሽናል ክለቦች | |||
2002-2008 እ.ኤ.አ. | ሱፐርስፖርት ዩናይትድ | 131 | (4) |
2008-2010 እ.ኤ.አ. | ማሜሎዲ ሰንዳውንስ | 45 | (1) |
ከ2010 እ.ኤ.አ. | ሊየርሲ | 3 | (0) |
ብሔራዊ ቡድን | |||
ከ2005 እ.ኤ.አ. | ደቡብ አፍሪካ | 38 | (0) |
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ግንቦት ፳፰ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ግንቦት ፳፰ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። |
Close