ሲክዮን
From Wikipedia, the free encyclopedia
ሲክዮን (ግሪክ፦ Σικυών /ሲኩዎን/) የጥንታዊ ግሪክ ከተማ ነበረ።
በግሪኮች ልማድ፣ ሲክዮን ከሁሉ አስቀድሞ በግሪክ የተሰፈረው ቦታ ነበር። መጀመርያ ንጉሣቸው አይጊያሌዎስ ሲሆን በርሱ ስም ፐሎፖኔሱስ መጀመርያ «አይጊያሌያ» እንደ ተባለ በግሪክ ታሪክ ጸሐፊዎች ተጻፈ።
- (ይህ ታሪክ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)