ስሜን ኮርያ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ሰሜን ኮርያ በሙሉ መጠሪያ የኮርያ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ (ኮርይኛ፡ 조선민주주의인민공화국) በምስራቅ እስያ የምትገኝ ሀገር ስትሆን የኮርያን መሬት የሰሜን ክፍል ትይዛለች። የዚች ሀገር ዋና ከተማ መጠሪያ ፒዩንግያንግ ነው። በሁለቱ ኮርያዎች ማለትም በደቡብ ኮርያ እና ሰሜን ኮርያ መካከል እንደ ድንበር ሁኖ የሚያገለግል የጦር ቀጠና አለ። የአምኖክ ወንዝ እና የቱመን ወንዝ በሰሜን ኮርያ እና በቻይና መካከል እንደ ድንበር ሁነው ያገለግላሉ። ወደሰሜን ርቆ የሚገኘው የቱመን ወንዝ ክፍል ደግሞ ከሩስያ ጋር ለሚኖራት ድንበር ሆኖ ያገለግላል።
Quick Facts የኮርያ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ조선민주주의인민공화국朝鮮民主主義人民共和國 ...
የኮርያ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ |
||||||
---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
ብሔራዊ መዝሙር: 애국가 |
||||||
ዋና ከተማ | ፕዮንግያንግ | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | ኮሪይኛ | |||||
መንግሥት ፕሬዝዳንት |
ፕሬዚዳንታዊ አምባ ገነንነት ኺም ጆንግ፡ኡን |
|||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) ውሀ (%) |
120,540 (97ኛ) 4.87 |
|||||
የሕዝብ ብዛት የ2015 እ.ኤ.አ. ግምት |
25,155,317 (48ኛ) |
|||||
ገንዘብ | ስሜን ኮርያ ዎን (₩) | |||||
የሰዓት ክልል | UTC +8:30 | |||||
የስልክ መግቢያ | 850 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ | .kp |
Close
ስሜን ኮርያ የተባባሪ መንግሥታት አባል ቢሆንም፣ ከሁለት ሌሎች አባላት እነርሱም ደቡብ ኮርያና ጃፓን ዲፕሎማቲክ ተቀባይነት የለውም።
ምዕራባዊ ቅኝ ግዛትን እና ኢምፔሪያሊዝምን ከተቃወሙ እና በመላው አለም የተጨቆኑ እና ተወላጆችን ለመከላከል ከሚንቀሳቀሱት ጥቂት የእስያ ሀገራት አንዷ ነች።
- (ይህ አጭር መልክዐ ምድር ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)