ስቲቨን ፒየናር
From Wikipedia, the free encyclopedia
ስቲቨን ጀሮም ፒየናር (መጋቢት ፰ ቀን ፲፱፻፸፬ ዓ.ም. ተወለደ) ደቡብ አፍሪካዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። በአሁኑ ጊዜ ለቶተንሃም ሆትስፐር እና የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ይጫወታል።
(ይህ ስለ ስፖርት ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)
Quick Facts ስቲቨን ፒየናር ...
ስቲቨን ፒየናር |
|||
---|---|---|---|
ሙሉ ስም | ስቲቨን ጀሮም ፒየናር | ||
የትውልድ ቀን | መጋቢት ፰ ቀን ፲፱፻፸፬ ዓ.ም. | ||
የትውልድ ቦታ | ጆሃንስበርግ፣ ደቡብ አፍሪካ | ||
ቁመት | 170 ሳ.ሜ. | ||
የጨዋታ ቦታ | መሃል ሜዳ | ||
የወጣት ክለቦች | |||
ዓመታት | ክለብ | ጨዋታ | ጎሎች |
ዌስትበሪ አርሴናል | |||
ስኩል ኦፍ ኤክሰለንስ | |||
አያክስ ኬፕ ታውን | |||
ፕሮፌሽናል ክለቦች | |||
1999-2001 እ.ኤ.አ. | አያክስ ኬፕ ታውን | 24 | (6) |
2001-2006 እ.ኤ.አ. | አያክስ | 94 | (15) |
2006-2008 | ቦሩሲያ ዶርትመንድ | 25 | (0) |
2007-2008 እ.ኤ.አ. | →ኤቨርተን (ብድር) | 28 | (2) |
2008-2011 እ.ኤ.አ. | ኤቨርተን | 76 | (7) |
ከ2011 እ.ኤ.አ. | ቶተንሃም ሆትስፐር | 8 | (0) |
ብሔራዊ ቡድን | |||
1999 እ.ኤ.አ. | ደቡብ አፍሪካ (ከ፲፯ በታች) | 1 | (0) |
ከ2002 እ.ኤ.አ. | ደቡብ አፍሪካ | 57 | (2) |
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ መጋቢት ፲፱ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ የካቲት ፰ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። |
Close