ባንኮች የስፖርት ክለብ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ባንኮች የስፖርት ክለብ በአዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ የሚገኝ የእግር ኳስ ክለብ ነው። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አባል ሲሆን ስታዲየሙ አዲስ አበባ ስታዲየም ነው።
(ይህ ስለ ስፖርት ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)