ቦንጋኒ ኩማሎ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ቦንጋኒ ሳንዲሌ ኩማሎ (ታኅሣሥ ፳፰ ቀን ፲፱፻፸፱ ዓ.ም. ተወለደ) ደቡብ አፍሪካዊ እግር ኳስ ተጫዋች ሲሆን ለቶተንሃም ሆትስፐር እና ደቡብ አፍሪካ በተከላካይነት ይጫወታል።
(ይህ ስለ ስፖርት ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)
Quick Facts ቦንጋኒ ኩማሎ ...
ቦንጋኒ ኩማሎ |
|||
---|---|---|---|
ሙሉ ስም | ቦንጋኒ ሳንዲሌ ኩማሎ | ||
የትውልድ ቀን | ታኅሣሥ ፳፰ ቀን ፲፱፻፸፱ ዓ.ም. | ||
የትውልድ ቦታ | ማንዚኒ፣ ስዋዚላንድ | ||
ቁመት | 184 ሳ.ሜ. | ||
የጨዋታ ቦታ | ተከላካይ | ||
የወጣት ክለቦች | |||
ዓመታት | ክለብ | ጨዋታ | ጎሎች |
እስከ 2005 እ.ኤ.አ. | አርካዲያ ሼፐርድስ | ||
ፕሮፌሽናል ክለቦች | |||
2005-2007 እ.ኤ.አ. | የፕሪቶሪያ ዩኒቨርስቲ | 50 | (4) |
2007-2010 እ.ኤ.አ. | ሱፐርስፖርት ዩናይትድ | 81 | (8) |
ከ2011 እ.ኤ.አ. | ቶተንሃም ሆትስፐር | 0 | (0) |
ከ2011 እ.ኤ.አ. | →ፕሬስተን ኖርዝ ኢንድ (ብድር) | 5 | (0) |
ብሔራዊ ቡድን | |||
ከ2008 እ.ኤ.አ. | ደቡብ አፍሪካ | 22 | (1) |
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ሚያዝያ ፲፩ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ሚያዝያ ፲፩ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። |
Close