ቨርጂኒያ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ቨርጂኒያ (እንግሊዝኛ፦ Virginia፤ አሜሪካዊ አጠራር፦ /ቭርጅኘ/) ከአሜሪካ 50 ክፍላተ ግዛቶች አንዷ ስትሆን ዋና ከተማዋም ሪችመንድ ይባላል። የዚህ ክፍላተ ግዛት ታላቅ ከተማ ቨርጂኒያ ቢች ወይም የቨርጂኒያ ባህር ጠረፍ ይባላል። ቨርጂኒያ ሙሉ ስሙ የቨርጂኒያ ኮመንዌልዝ ይባላል።
Quick Facts
| |||||
ዋና ከተማ | ሪችመንድ | ||||
ትልቋ ከተማ | ቨርጂኒያ ቢች | ||||
አገረ ገዥ | ቦብ ምክዶነል | ||||
የመሬት ስፋት | 110,785.67 ካሬ ኪ.ሜ.(ከአገር 35ኛ) | ||||
የሕዝብ ብዛት | 8,185,866(ከአገር 12ኛ) | ||||
ወደ የአሜሪካ ሕብረት የገባችበት ቀን |
ጁን 25፣ 1788 እ.ኤ.አ. (10ኛ) እ.ኤ.ኣ. | ||||
ላቲቲዩድ (ኬክሮስ) | 36°32'N እስከ 39°28'N | ||||
ሎንግቲዩድ (ኬንትሮስ) | 75°15'W እስከ 83°41'W | ||||
ከፍተኛው ነጥብ | 1,746ሜ. | ||||
ዝቅተኛው ነጥብ | 0ሜ. | ||||
አማካኝ የመሬት ከፍታ | 290ሜ. | ||||
ምዕጻረ ቃል | VA | ||||
ድረ ገጽ | www.virginia.gov |
Close