አኩርጋልFrom Wikipedia, the free encyclopedia አኩርጋል የላጋሽ ንጉሥ ኡር-ናንሼ ልጅና ተከታይ ነበረ። ዘመኑ ከ2284 እስከ 2254 ዓክልበ. ግድም ሲሆን የኡማ ንጉሥ ኡሽ ትንሽ መሬት ከላጋሽ በግፍ ያዘ። የአኩርጋል ልጅ ኤአናቱም ተከተለው። ቀዳሚውኡር-ናንሼ የላጋሽ ገዥ2284-2254 ዓክልበ. ግድም ተከታይኤአናቱም አኩርጋል
አኩርጋል የላጋሽ ንጉሥ ኡር-ናንሼ ልጅና ተከታይ ነበረ። ዘመኑ ከ2284 እስከ 2254 ዓክልበ. ግድም ሲሆን የኡማ ንጉሥ ኡሽ ትንሽ መሬት ከላጋሽ በግፍ ያዘ። የአኩርጋል ልጅ ኤአናቱም ተከተለው። ቀዳሚውኡር-ናንሼ የላጋሽ ገዥ2284-2254 ዓክልበ. ግድም ተከታይኤአናቱም አኩርጋል