አድማሱ አልቤFrom Wikipedia, the free encyclopedia አቶ አድማሱ አልቤ አጊሮ ኑሮአቸው በሰሜን አሜሪካ ሲሆን በከፍተኛ ትምህርት በአሜሪካን አገር የተመረቁና አዲስ ተስፋ ለሴቶችና ለሕጽናት የተሰኘ በጎ አድራጊ የርዳታ ድርጅት መስርተው ወገናቸውን እየረዱ የሚገኙ ስመ ጥር ኢትዮጵያዊ ሲሆኑ ባለትዳርና የሁለት ወንድና የአንዲት ሴት ልጅ አባት ናቸው።
አቶ አድማሱ አልቤ አጊሮ ኑሮአቸው በሰሜን አሜሪካ ሲሆን በከፍተኛ ትምህርት በአሜሪካን አገር የተመረቁና አዲስ ተስፋ ለሴቶችና ለሕጽናት የተሰኘ በጎ አድራጊ የርዳታ ድርጅት መስርተው ወገናቸውን እየረዱ የሚገኙ ስመ ጥር ኢትዮጵያዊ ሲሆኑ ባለትዳርና የሁለት ወንድና የአንዲት ሴት ልጅ አባት ናቸው።