አጽቢFrom Wikipedia, the free encyclopedia አጽቢ ወይንም አጽቢ እንዳስላስ) በምስራቅ ትግራይ፣ ከኩሃ በስተ ስሜን ምስራቅ 50 ኪሎሜትር ርቆ የሚገኝ ከተማ ነው። የአጽቢ ወምበርታ አስተዳደር ማዕከል ነው። በ1800ዎቹ የአሞሌ ጨው ንግድ ዋና ማዕከል ነበር። Quick Facts አጽቢ ከፍታ 2630 ሜትር አጽቢ 14°03′ ሰሜን ኬክሮስ እና 39°44′ ምሥራቅ ኬንትሮስ Close
አጽቢ ወይንም አጽቢ እንዳስላስ) በምስራቅ ትግራይ፣ ከኩሃ በስተ ስሜን ምስራቅ 50 ኪሎሜትር ርቆ የሚገኝ ከተማ ነው። የአጽቢ ወምበርታ አስተዳደር ማዕከል ነው። በ1800ዎቹ የአሞሌ ጨው ንግድ ዋና ማዕከል ነበር። Quick Facts አጽቢ ከፍታ 2630 ሜትር አጽቢ 14°03′ ሰሜን ኬክሮስ እና 39°44′ ምሥራቅ ኬንትሮስ Close