ኢድ አል ፈጥር
From Wikipedia, the free encyclopedia
የኢድ አላድሃ በዓል በሙስሊሞች ነብዩሏህ ኢብራሒም ልጃቸውን ነብዩሏህ ኢስማኢልን በአረፋ ተራራ ላይ በአላህ ትዕዛዝ ሊሠዎ የነበረበት ቀን የሚከበርበት በአል ነው። ነገር ግን ለአላህ ምስጋና ይገባውና በምትኩ በአላህ ትዕዛዝ በግ ሊያርዱ በቅተዋል። ይህን በአል የእስልምና እምነት ተከታዮች ወደ መስጂድ በመሄድ እና ሶላት በመስገድ ያከብራሉ።
ይህ ፡ አጭር ፡ ሃይማኖት ፡ ነክ ፡ ጽሑፍ ፡ መሠረት ፡ ወይም ፡ መዋቅር ፡ ነው። እርስዎ ፡ ሊያስፋፉት ፡ ይችላሉ!