ኦግስቲን
From Wikipedia, the free encyclopedia
ቅዱስ ኦግስቲን ፣ ኦሪለየስ ኦግስቲን፣ የሂፖው ኦግስቲን ከህዳር 13፣ 354 - ነሐሴ 28 430 ዓ.ም. የነበረ ፈላስፋ፣ ሥነ መለኮት ተማሪ፣ እና ሂፖ ሪገስ የተሰኘችው የሰሜን አፍሪቃ ከተማ ጳጳስ የነበረ ሰው ነው። ኦግስቲን ለምዕራቡ አለም የክርስትና እምነት ማደግ ቁልፍ ሚና ከተጫወቱ ሰወች አንዱ ነው። ኦግስቲን የቤተክርስቲያን አባቶች ከሚባሉት ተርታ የሚቀመጥ ሲሆን የመጀመሪያው ኩነኔ እና ፍትሃዊ ጦርነት ጽንሰ ሃሳቦችን በማስቀመጥ ይጠቀሳል።
Quick Facts ቅዱስ ኦጉስቲን, የክርስትና ሃይማኖት ፈላስፋ ...
ቅዱስ ኦጉስቲን | |
---|---|
የክርስትና ሃይማኖት ፈላስፋ | |
የተወለደው |
ህዳር ፲፫ ፫፻፶፬ ዓም እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ኖቬምብር 21 ፫፻፷፪ ዓም |
ተውልድ ሀገር | አልጄሪያ በአፍሪካ |
የደረሰበት ሹመት | ዽድስና ፣ ደራሲ |
ታዋቂ መጸሐፎቹ |
ኮንፌሽንና ሲቲ ኦፍ ጋድ Confession & City of God |
ያረፈው |
ነሐሴ ፳፰ ፬፻፴ ዓም እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ፣ ሴፕቴምብር 6 438 ዓም |
Close
ቅዱስ ኦግስቲን ክርስቲያን ከመሆኑ በፊት የማኒኪስም ተከታይ ስለ ነበር፣ ፍልስፍናው እንዴት እንደ ተሳተ ለመግለጽ ጽፏል።