ከአባ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ከአባ በመካ፣ ሳዑዲ አረቢያ የሚገኝ ኩብ የመስጊድ ሕንጻ ሲሆን በእስልምና እምነት በምድር ላይ ከሁሉ የተቀደሠው ሥፍራ ነው። ከማንኛውም አቅጣጫ ቢሆን ሁልጊዜ ወደዚያው ሥፍራ መስገድና መጸለይ በእስልምና ግዴታ ነው።
ይህ ፡ አጭር ፡ ሃይማኖት ፡ ነክ ፡ ጽሑፍ ፡ መሠረት ፡ ወይም ፡ መዋቅር ፡ ነው። እርስዎ ፡ ሊያስፋፉት ፡ ይችላሉ!