ኩሃFrom Wikipedia, the free encyclopedia ኩሃ (ወይንም ኲሃ ) ከመቀሌ 9 ኪሎሜትር በስተ ምስራቅ የሚገኝ የእንደርታ ወረዳ አስተዳደር ማዕከልና ከተማ ነው ። ኩሃ የሚለው ስያሜ በአካባቢው በብዛት ከሚበቅል የህያ ዛፍ ስም የመጣ ነው [1] ። የአሉላ አባ ነጋ አውሮፕላን ማረፊያ በኩሃ ከተማ አስተዳደር ግዛት ውስጥ ይገኛል። Quick Facts ኩሃ ኩሃ ከተማ ከፍታ 2247 ሜትር የሕዝብ ብዛት • አጠቃላይ 12,543 ኩሃ 13°29′ ሰሜን ኬክሮስ እና 39°38′ ምሥራቅ ኬንትሮስ Close
ኩሃ (ወይንም ኲሃ ) ከመቀሌ 9 ኪሎሜትር በስተ ምስራቅ የሚገኝ የእንደርታ ወረዳ አስተዳደር ማዕከልና ከተማ ነው ። ኩሃ የሚለው ስያሜ በአካባቢው በብዛት ከሚበቅል የህያ ዛፍ ስም የመጣ ነው [1] ። የአሉላ አባ ነጋ አውሮፕላን ማረፊያ በኩሃ ከተማ አስተዳደር ግዛት ውስጥ ይገኛል። Quick Facts ኩሃ ኩሃ ከተማ ከፍታ 2247 ሜትር የሕዝብ ብዛት • አጠቃላይ 12,543 ኩሃ 13°29′ ሰሜን ኬክሮስ እና 39°38′ ምሥራቅ ኬንትሮስ Close