ካርሎስ አልቤርቶ ፓሬራ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ካርሎስ አልቤርቶ ጐሜዝ ፓሬራ (የካቲት ፳ ቀን ፲፱፻፴፭ ዓ.ም. ተወለደ) የቀድሞ ብራዚላዊ እግር ኳስ አሰልጣኝ ነው። ብራዚል የ1994 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫን፣ የ2004 እ.ኤ.አ. ኮፓ አሜሪካን እና የ2005 እ.ኤ.አ. ፊፋ ኮንፌዴሬሽኖች ዋንጫን ሲያሸንፍ አሰልጣኝ ነበር።
(ይህ ስለ ስፖርት ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)
Quick Facts ካርሎስ አልቤርቶ ፓሬራ ...
ካርሎስ አልቤርቶ ፓሬራ |
|||
---|---|---|---|
ሙሉ ስም | ካርሎስ አልቤርቶ ጐሜዝ ፓሬራ | ||
የትውልድ ቀን | የካቲት ፳ ቀን ፲፱፻፴፭ ዓ.ም. | ||
የትውልድ ቦታ | ሪዮ ዲ ጄኔሮ፣ ብራዚል | ||
ያሰለጠናቸው ቡድኖች | |||
1967-1968 እ.ኤ.አ. | ሳዖ ክሪስቶቫው | ||
1968 እ.ኤ.አ. | አሳንቴ ኮቶኮ | ||
1968-1975 እ.ኤ.አ. | ጋና | ||
1975-1978 እ.ኤ.አ. | ፍሉሚኔንስ | ||
1978-1983 እ.ኤ.አ. | ኩዌት | ||
1983-1984 እ.ኤ.አ. | ብራዚል | ||
1984-1985 እ.ኤ.አ. | ፍሉሚኔንስ | ||
1985-1988 እ.ኤ.አ. | የተባበሩት የዓረብ ግዛቶች | ||
1988-1990 እ.ኤ.አ. | ሳውዲ አረቢያ | ||
1990-1991 እ.ኤ.አ. | የተባበሩት የዓረብ ግዛቶች | ||
1991 እ.ኤ.አ. | ብራጋንቲኖ | ||
1991-1994 እ.ኤ.አ. | ብራዚል | ||
1994-1995 እ.ኤ.አ. | ቫለንሲያ | ||
1995-1996 እ.ኤ.አ. | ፌኔርባቼ | ||
1996 እ.ኤ.አ. | ሳው ፓውሉ የእግር ኳስ ክለብ | ||
1997 እ.ኤ.አ. | ሜትሮስታርስ | ||
1998-1999 እ.ኤ.አ. | ሳውዲ አረቢያ | ||
1999-2000 እ.ኤ.አ. | ፍሉሚኔንስ | ||
2000 እ.ኤ.አ. | አትሌቲኮ ሚኔይሮ | ||
2000 እ.ኤ.አ. | ሳንቶስ | ||
2001-2002 እ.ኤ.አ. | ኢንተርናሲዮናል | ||
2002-2003 እ.ኤ.አ. | ኮሪንቲያንስ | ||
2003-2006 እ.ኤ.አ. | ብራዚል | ||
2007-2008 እ.ኤ.አ. | ደቡብ አፍሪካ | ||
2009 እ.ኤ.አ. | ፍሉሚኔንስ | ||
2009-2010 እ.ኤ.አ. | ደቡብ አፍሪካ |
Close