ኮኮብFrom Wikipedia, the free encyclopedia ኮኮብ፣ ኮከብ በግስበት ጓጉሎና ታምቆ የተያዘ እጅግ ግዙፍ፣ ደማቅና ሞቃት የሆነ ከፍተኛ ኮረንቲ ያዝለ አየር ( ፕላዝማ) ስብስብ ነው። ለመሬት አሁን በጣም የቀረበው ኮኮብ እንግዲ ፀሐይ ነው። በአንዳንድ ጣቢያ ውስጥ ሁለት ከዋክብት አንድላይ ሲኖሩ ይህ ቅንጅ ኮከብ ይባላል። ክንጅ ኮከብ፤ ሁለት ከዋክብት በአንዱ ማእከል ዙሪያ በምኋር ሲመላለሱ (ይህ ሳይንስ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!) ፕሌይድ የተሰኙት የከዋክብት ጥርቅም በታውረስ ረጨት። ከናሳ ፎቶ የተገኘ።
ኮኮብ፣ ኮከብ በግስበት ጓጉሎና ታምቆ የተያዘ እጅግ ግዙፍ፣ ደማቅና ሞቃት የሆነ ከፍተኛ ኮረንቲ ያዝለ አየር ( ፕላዝማ) ስብስብ ነው። ለመሬት አሁን በጣም የቀረበው ኮኮብ እንግዲ ፀሐይ ነው። በአንዳንድ ጣቢያ ውስጥ ሁለት ከዋክብት አንድላይ ሲኖሩ ይህ ቅንጅ ኮከብ ይባላል። ክንጅ ኮከብ፤ ሁለት ከዋክብት በአንዱ ማእከል ዙሪያ በምኋር ሲመላለሱ (ይህ ሳይንስ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!) ፕሌይድ የተሰኙት የከዋክብት ጥርቅም በታውረስ ረጨት። ከናሳ ፎቶ የተገኘ።