ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/መስከረም 20From Wikipedia, the free encyclopedia መስከረም ፳ ፲፱፻፴፮ - የአሜሪካ ሃያላት ወደ ናፖሊ በጣልያን ገቡ። ፲፱፻፶፱ - የብሪታንያ ቅኝ ግዛት የነበረችው የደቡብ አፍሪካዋ ቤችዋናላንድ ነጻነቷን ተቀዳጅታ የቦትስዋና ሪፑብሊክ ተብላ ተሰየመች። ሰሬትሴ ካማ የመጀነሪያው ፕሬዚደንት ናቸው። ፲፱፻፹፭ - ሆዜ ኤድዋርዶ ዶስ ሳንቶስ በአንጎላ ፕሬዚዳንት ምርጫ ጆናስ ሳቪምቢን አሸነፉ።
መስከረም ፳ ፲፱፻፴፮ - የአሜሪካ ሃያላት ወደ ናፖሊ በጣልያን ገቡ። ፲፱፻፶፱ - የብሪታንያ ቅኝ ግዛት የነበረችው የደቡብ አፍሪካዋ ቤችዋናላንድ ነጻነቷን ተቀዳጅታ የቦትስዋና ሪፑብሊክ ተብላ ተሰየመች። ሰሬትሴ ካማ የመጀነሪያው ፕሬዚደንት ናቸው። ፲፱፻፹፭ - ሆዜ ኤድዋርዶ ዶስ ሳንቶስ በአንጎላ ፕሬዚዳንት ምርጫ ጆናስ ሳቪምቢን አሸነፉ።