ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/የካቲት 28From Wikipedia, the free encyclopedia የካቲት ፳፰፣ ፲፰፻፺፩ ዓ/ም - የባየር መድኀኒት ኩባንያ አስፒሪን የተባለውን መድኀኒት በንግድ-ስም አስመዘገበ። ፲፱፻፬ ዓ/ም - የኖርዌይተወላጁ ሮልድ አሙንድሰን ከነጉዞተኞቹ ደቡብ ዋልታ ላይ እንደደረሱ ይፋ ተደረገ። ፲፱፻፷፩ ዓ/ም - ዕመት ጎልዳ ሜይር በ፸ ዓመት ዕድሜያቸው የእስራኤል የመጀመሪያዋ ሴት ጠቅላይ ሚኒስትር ኾነው ተመርጡ።
የካቲት ፳፰፣ ፲፰፻፺፩ ዓ/ም - የባየር መድኀኒት ኩባንያ አስፒሪን የተባለውን መድኀኒት በንግድ-ስም አስመዘገበ። ፲፱፻፬ ዓ/ም - የኖርዌይተወላጁ ሮልድ አሙንድሰን ከነጉዞተኞቹ ደቡብ ዋልታ ላይ እንደደረሱ ይፋ ተደረገ። ፲፱፻፷፩ ዓ/ም - ዕመት ጎልዳ ሜይር በ፸ ዓመት ዕድሜያቸው የእስራኤል የመጀመሪያዋ ሴት ጠቅላይ ሚኒስትር ኾነው ተመርጡ።