From Wikipedia, the free encyclopedia
ዓረፍተ-ነገር በስርዓት ተቀናባብሮ ሙሉ ሀሳብን ማስተላለፍ የሚችል የቃላት ወይም የሐረጎች ስብስብ ነው።(የተሟላ ስሜትን የሚሰጥ)። በአማርኛ ሠዋሰው ህግ መሠረት ዓረፍተ ነገር በአራት ነጥብ (።) ይጠቀለላል። የተለያዩ ዓይነት የዓረፍተ-ነገር አይነቶች አሉ። እነዚህም ወሬ ነጋሪ ,መጠይቃዊ ዓረፍተ-ነገር፣ ትዕዛዛዊ ዓረፍተ-ነገር፣ ወዘተርፈ . ናቸው።
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.
Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.