ዓፄ እስክንድርFrom Wikipedia, the free encyclopedia ዓፄ እስክንድር ወይም ዳግማዊ ቆስጠንጢኖስ (ከ፲፬፻፸፩ እስከ ፲፬፻፹፯ ዓ.ም. ነገሡ) ከዓፄ በእደ ማርያም በኋላ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ነበሩ።[1]