From Wikipedia, the free encyclopedia
ዘ ፒንክ ፓንተር (እንግሊዝኛ: The Pink Panther «ሮዙ ግሥላ») የልብ ወለድ ግሥላ ነው። በካርቱን ፊልሞች ከ1964 እ.ኤ.አ. ጀምሮ ታይቷል።
እንዲሁም ዝነኛ አስቂኝ ስለላ «ዘ ፒንክ ፓንሰር» ፊልሞች ከ1963 እ.ኤ.አ. ጀመሮ ታይተዋል። በፊልሞቹ ልብ ወለድ ታሪክ፣ «ዘ ፒንክ ፓንተር» የከበረ አልማዝ ነው፤ ፈረንሳዊው ወንጀል መርማሪ «ክሉዘው» የሰረቁትን ሌቦች በአስቂኝ መንገድ ይፈልጋቸዋል። ካርቱኑ ግስላ ከሙዚቃው ጋር በፊልሙ መጀመርያ አርዕስት ክፍል ይታይ ነበር።
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.
Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.