የሲንጋፖር እግር ኳስ ማህበር
From Wikipedia, the free encyclopedia
የሲንጋፖር እግር ኳስ ማህበር የሲንጋፖር እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። ማህበሩ የሲንጋፖር ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንንና የተለያዩ ብሔራዊ ውድድሮችን ያዘጋጃል። በ1952 እ.ኤ.አ. የተመሠረተ ሲሆን ከዚያ በፊት የሲንጋፖር አማተር እግር ኳስ ማህበር የአገሩ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነበር።
(ይህ ስለ ስፖርት ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)