የስዊዘርላንድ እግር ኳስ ማህበርFrom Wikipedia, the free encyclopedia የስዊዘርላንድ እግር ኳስ ማህበር የስዊዘርላንድ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። ማህበሩ የስዊዘርላንድ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንን እና የአገሩን እግር ኳስ ሊግ ያዘጋጃል። ማህበሩ የተመሠረተው በ1895 እ.ኤ.አ. ሲሆን በ1904 እ.ኤ.አ. የፊፋ አባል ሆኖአል።
የስዊዘርላንድ እግር ኳስ ማህበር የስዊዘርላንድ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። ማህበሩ የስዊዘርላንድ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንን እና የአገሩን እግር ኳስ ሊግ ያዘጋጃል። ማህበሩ የተመሠረተው በ1895 እ.ኤ.አ. ሲሆን በ1904 እ.ኤ.አ. የፊፋ አባል ሆኖአል።