የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ በአገሪቱ ውስጥ አለ
Quick Facts
Close
የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ አረንጓዴ፤ ቢጫና ቀይ እንዲሁም ሰማያዊ ኮከብ ቀለማት ናቸው። ምሳሌያቸውም አረንጓዴው ተስፋ፣ ልምላሜና ሀብት፤ ብጫው ፣ አበባና ፍሬ፤ ቀዩ ፣ መሥዋዕትነትና ጀግንነት ሰማያዊ ኮከብ የሰዎች እኩልነትን የሚያመለክት ነወ